11 ይህ ሁሉ ራእይ በጥቅልል መጽሐፍ ውስጥ እንደ ታሸገ ቃል ሆኖባችኋል። ጥቅልሉንም መጽሐፍ ማንበብ ለሚችል ሰው፣ “እባክህ አንብልን” ብላችሁ ብትሰጡት፣ “ታሽጓልና አልችልም” ይላችኋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 29
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 29:11