16 “አሁን ግን ብዙ ዓሣ አጥማጆችን እልካለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “እነርሱም ያጠም ዷቸዋል። ከዚያም በኋላ ብዙ አዳኞችን እሰዳለሁ፤ እነርሱም ከየተራራው፣ ከየኰረብታው ሁሉ ከየዐለቱም ስንጣቂ አድነው ይይዟቸዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 16:16