ኤርምያስ 26:8 NASV

8 ነገር ግን ኤርምያስ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ሁሉ እንዲናገር ያዘዘውን ሁሉ ተናግሮ በጨረሰ ጊዜ፣ ካህናቱ፣ ነቢያቱና ሕዝቡም ሁሉ ይዘውት እንዲህ አሉ፤ “አንተ መገደል አለብህ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 26:8