ኤርምያስ 32:18 NASV

18 ፍቅርና ቸርነትን ለእልፍ አእላፍ ታሳያለህ፤ ይሁን እንጂ የአባቶችን በደል ከእነርሱ በኋላ በሚነሡ ልጆቻቸው ጒያ ትመልሳለህ፤ ስምህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የሆነ፣ ታላቅና ኀያል አምላክ ሆይ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 32:18