ኤርምያስ 32:24 NASV

24 “እነሆ፤ ከተማዪቱን ለመያዝ የዐፈር ድልድል በዙሪያዋ ተሠርቶአል፤ ከሰይፍ፣ ከራብና ከቸነፈር የተነሣ ከተማዪቱን ለሚወጓት ለባቢሎናውያን ዐልፋ ልትሰጥ ነው፤ እንደምታየውም የተናገርኸው እየተፈጸመ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 32:24