ኤርምያስ 32:39 NASV

39 ለእነርሱና ከእነርሱም በኋላ ለልጆቻቸው መልካም እንዲሆንላቸው ዘወትር ይፈሩኝ ዘንድ፣ አንድ ልብ አንድም ሐሳብ እሰጣቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 32:39