40 መልካምን ነገር ለእነርሱ ከማድረግ እንዳልቈ ጠብና ከእኔም ፈቀቅ እንዳይሉ መፈራቴን በውስጣቸው ላኖር ከእነርሱ ጋር የዘላለም ቃል ኪዳን እገባለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 32
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 32:40