44 ምርኮአቸውን ስለምመልስላቸው በብንያም አገር፣ በኢየሩሳሌም ዙሪያ ባሉ መንደሮች፣ በይሁዳ ከተሞችና በተራራማው አገር ከተሞች፣ በምዕራብ ተራሮች ግርጌና በኔጌብ ባሉ ከተሞች መሬት በጥሬ ብር ይገዛል፤ ውሉም ተፈርሞ፤ በምስክሮች ፊት ይታሸጋል፤ ይላል እግዚአብሔር።’ ”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 32
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 32:44