7 “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ትጠይቁኝ ዘንድ ወደ እኔ የላካችሁን የይሁዳን ንጉሥ እንዲህ በሉት፤ ‘ሊረዳችሁ የወጣው የፈርዖን ሰራዊት ወደ ገዛ አገሩ ወደ ግብፅ ይመለሳል፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 37:7