13 የሕያዋን ፍጡራኑ መልክም እንደሚነድ የከሰል ፍምና የተቀጣጠለ ችቦ ይመስል ነበር፤ በፍጡራኑ መካከል እሳት ወዲያ ወዲህ ይንቀሳቀስ ነበር፤ ብርሃኑም ደማቅ ነበር፤ ከእሳቱም ውስጥ መብረቅ ይወጣ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 1:13