ሕዝቅኤል 1:19 NASV

19 ሕያዋኑ ፍጡራን ሲንቀሳቀሱ፣ በአጠገባቸው ያሉ መንኰራኵሮችም ይንቀሳቀሱ ነበር፤ ሕያዋኑ ፍጡራን ከምድር ከፍ ከፍ ሲሉ፣ መንኰራኵሮቹም አብረዋቸው ከፍ ከፍ ይሉ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 1:19