28 በዝናብ ቀን በደመና ውስጥ እንደሚታየው ቀስተ ደመና በዙሪያው ያለው ጸዳል እንዲሁ ነበር።ይህም የእግዚአብሔር ክብር መልክ አምሳያ ነበረ። ባየሁትም ጊዜ በግንባሬ ተደፋሁ፤ የአንድ ተናጋሪን ድምፅ ሰማሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 1:28