14 እያንዳንዱም ኪሩብ አራት አራት ፊት ነበሩት፤ ይኸውም አንደኛው ፊት የኪሩብ፣ ሁለተኛው የሰው ፊት፣ ሦስተኛው የአንበሳ ፊት፣ አራተኛውም የንስር ፊት ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 10:14