ሕዝቅኤል 10:19 NASV

19 ኪሩቤልም እኔ እያየኋቸው ክንፎቻቸውን ዘርግተው ከምድር ተነሥተው ሄዱ፤ መንኰራኵሮቹም አብረዋቸው ሄዱ፤ በእግዚአብሔርም ቤት በምሥራቁ በር መግቢያ ላይ ቆሙ፤ የእስራኤልም አምላክ ክብር በላያቸው ላይ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 10:19