ሕዝቅኤል 11:12 NASV

12 በዚያ ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቃላችሁ፤ እናንተ በዙሪያችሁ ያሉትን አሕዛብ ሥርዐት ተከተላችሁ እንጂ ትእዛዜን አልፈጸማችሁም ሕጌንም አልጠበቃችሁምና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 11:12