ሕዝቅኤል 11:5 NASV

5 የእግዚአብሔርም መንፈስ በላዬ ወረደ እንዲህም አለኝ፤ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የእስራኤል ቤት ሆይ፤ እናንተ እንዲህ ብላችኋል፤ እኔ ግን የልባችሁን ሐሳብ ዐውቃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 11:5