ሕዝቅኤል 12:12 NASV

12 “በመካከላቸው ያለው መስፍን በምሽት ጓዙን በትከሻው ተሸክሞ ይወጣል፤ ሾልኮ እንዲሄድ ግንቡ ይነደልለታል፤ ምድሪቱንም እንዳያይ ፊቱን ይሸፍናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 12:12