ሕዝቅኤል 12:16 NASV

16 ነገር ግን በሄዱባቸው አሕዛብ መካከል ስለ ጸያፍ ተግባራቸው ይናገሩ ዘንድ ከእነርሱ ጥቂቶቹን ከሰይፍ ከራብና ከቸነፈር አተርፋለሁ። በዚያን ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ያውቃሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 12:16