ሕዝቅኤል 12:2 NASV

2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ በዐመፀኛ ሕዝብ መካከል ተቀምጠሃል፤ የሚያዩበት ዐይን አላቸው፤ ነገር ግን አያዩም፤ የሚሰሙበትም ጆሮ አላቸው፤ ነገር ግን አይሰሙም፤ ዐመፀኛ ሕዝብ ናቸውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 12:2