ሕዝቅኤል 13:21 NASV

21 መሸፈኛችሁን ቀድጄ ሕዝቤን ከእጃችሁ አድናለሁ፤ ከእንግዲህም ወዲህ በቍጥጥራችሁ ሥር አይሆኑም፤ በዚያ ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 13:21