ሕዝቅኤል 14:3

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3“የሰው ልጅ ሆይ፤ እነዚህ ሰዎች ጣዖቶቻቸውን በልባቸው አኑረዋል፤ ክፋታቸውን እንደ ማሰናከያ ድንጋይ በፊታቸው አስቀምጠዋል፤ ታዲያ ከእኔ እንዳች ነገር እንዲጠይቁ ልፍቀድላቸውን?

ሕዝቅኤል 14:3 — NASV