ሕዝቅኤል 15:2

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2“የሰው ልጅ ሆይ፤ የወይን ግንድ በዱር ካሉት ዛፎች ሁሉ ቅርንጫፍ የሚሻለው በምንድን ነው?

ሕዝቅኤል 15:2 — NASV