6 “ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ከዱር ዛፎች መካከል የወይን ግንድ እንዲነድ ለእሳት አሳልፌ እንደ ሰጠሁ፣ እንዲሁ የኢየሩሳሌምን ነዋሪዎች አሳልፌ እሰጣለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 15:6