13 በወርቅና በብር አጌጥሽ፤ ልብስሽም ያማረ በፍታ፣ ሐርና ወርቀ ዘቦ ነበር፤ ምግብሽም የላመ ዱቄት፣ ማርና የወይራ ዘይት ነበር። እጅግ ውብ ሆንሽ፤ ንግሥት ለመሆንም በቃሽ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 16:13