31 በየመንገዱ መጠምዘዣ ላይ ጒብታሽን ባበጀሽና በየአደባባዩም መስገጃ ኰረብታ በሠራሽ ጊዜ እንደ ማንኛውም ዝሙት አዳሪ አልነበርሽም፤ ምክንያቱም ዋጋ አላስከፈልሽም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 16:31