48 እኔ ሕያው እግዚአብሔር! በራሴ እምላለሁ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ አንቺና ሴት ልጆችሽ ያደረጋችሁትን እኅትሽ ሰዶምና ልጆቿ እንኳ አላደረጉትም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 16:48