ሕዝቅኤል 16:52 NASV

52 እኅቶችሽን እንደ ጻድቃን በማስቈ ጠርሽ፣ ዕፍረትሽን ተከናነቢ፤ ኀጢአትሽ ከኀጢአታቸው የከፋ ስለ ሆነ፣ እነርሱ ከአንቺ ይልቅ ጻድቃን ሆኑ። እንግዲህ እኅቶችሽን ጻድቃን ስላስመሰልሻቸው፣ አንቺ ተዋረጂ፤ ዕፍረትሽንም ተከናነቢ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 16:52