ሕዝቅኤል 17:12 NASV

12 “ለዚህ ዐመፀኛ ቤት እንዲህ በል፤ ‘የእነዚህ ነገሮች ትርጒም ምን እንደሆነ አታውቁምን?’ እንዲህ በላቸው፤ ‘የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ፤ ንጉሥዋንና መሳፍንቷን ማረከ፤ ወደ ባቢሎንም ይዞአቸው ተመለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 17:12