ሕዝቅኤል 17:14 NASV

14 ይኸውም የምድሪቱ መንግሥት ተዋርዳ የእርሱን ውል በመጠበቅ ብቻ እንድትኖር እንጂ፣ ዳግመኛ እንዳታንሰራራ ለማድረግ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 17:14