ሕዝቅኤል 17:23 NASV

23 ከፍ ባለው የእስራኤል ተራራ ላይ እተክለዋለሁ፤ ቅርንጫፎች ያወጣል፤ ፍሬ ያፈራል፤ ያማረም ዝግባ ይሆናል። የወፍ ዐይነት ሁሉ መኖሪያውን በዚያ ያደርጋል፤ በቅርንጫፎቹም ጥላ ሥር ያርፋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 17:23