ሕዝቅኤል 17:4 NASV

4 ከጫፉም የላይኛውን ቀንበጥ ቀንጥቦ ወደ ነጋዴዎች ምድር ወሰደ፤ በሸቀጥ ነጋዴዎችም ከተማ ተከለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 17:4