ሕዝቅኤል 18:14 NASV

14 “ይህም ልጅ ደግሞ በተራው ልጅ ቢወልድና ልጁም አባቱ ያደረገውን ኀጢአት ሁሉ አይቶ ባይፈጽም፣ ይኸውም፦

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 18:14