ሕዝቅኤል 18:19 NASV

19 “እናንተ ግን፣ ‘ልጅ ስለ አባቱ ኀጢአት ለምን አይቀጣም?’ ትላላችሁ። ልጁ ቀናና ትክክለኛውን ነገር ስላደረገ፣ ሥርዐቴንም ሁሉ በጥንቃቄ ስለ ጠበቀ በሕይወት ይኖራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 18:19