21 “ኀጢአተኛ ከሠራው ኀጢአት ሁሉ ተመልሶ ሥርዐቴን ሁሉ ቢጠብቅ፣ ቀናና ትክክለኛውን ነገር ቢያደርግ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል እንጂ አይሞትም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 18:21