ሕዝቅኤል 18:25 NASV

25 “እናንተ ግን፣ ‘የጌታ መንገድ ቀና አይደለችም’ ትላላችሁ። የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ስማ፤ መንገዴ ቀና አይደለችምን? ቀና ያልሆነውስ የእናንተ መንገድ አይደለምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 18:25