1 በሰባተኛው ዓመት፣ በአምስተኛው ወር፣ ከወሩም በዐሥረኛው ቀን ከእስራኤል ሽማግሌዎች አንዳንዶቹ የእግዚአብሔርን ሐሳብ ሊጠይቁ መጡ፤ በፊቴም ተቀመጡ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 20
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 20:1