ሕዝቅኤል 20:3 NASV

3 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ሐሳቤን ልትጠይቁ መጣችሁን? በሕያውነቴ እምላለሁ ከእኔ ጠይቃችሁ እንድትረዱ አልፈቅድም’፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 20:3