ሕዝቅኤል 20:41 NASV

41 ከሕዝቦች መካከል ባወጣኋችሁ ጊዜ፣ ከተበተናችሁባቸውም አገሮች በሰበ ሰብኋችሁ ጊዜ፣ መልካም መዐዛ እንዳለው ዕጣን እቀበላችኋለሁ፤ በእናንተም መካከል ቅዱስ መሆኔን በአሕዛብ ፊት እገልጣለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 20:41