ሕዝቅኤል 21:12 NASV

12 የሰው ልጅ ሆይ፤ ይህ በሕዝቤ ላይ፣በእስራኤልም መሳፍንት ሁሉ ላይ መጥቶአልና፤ጩኸት፣ ዋይታም አሰማ።እነርሱ ከሕዝቤ ጋር በአንድ ላይ፣ለሰይፍ ተጥለዋል፤ስለዚህ ደረትህን ምታ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 21:12