ሕዝቅኤል 21:21 NASV

21 የባቢሎን ንጉሥ በጥንቈላ ምሪት ለማግኘት በመንታ መንገድ ላይ በሁለቱ ጐዳናዎች መጋጠሚያ ላይ ይቆማል፤ ቀስቶቹን በመወዝወዝ ዕጣ ይጥላል፤ አማልክቱን ያማክራል፤ ጒበትንም ይመረምራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 21:21