ሕዝቅኤል 21:9

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9“የሰው ልጅ ሆይ፤ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ሰይፍ! ሰይፍ!የተሳለ የተወለወለም፤

ሕዝቅኤል 21:9 — NASV