ሕዝቅኤል 22:12 NASV

12 በመካከልሽ ያሉ ሰዎች ደም ለማፍሰስ ጒቦ ይቀበላሉ፤ አንቺም ዐራጣና ከፍተኛ ወለድ በመውሰድ ከባልንጀራሽ የማይገባ ትርፍ ዘረፍሽ፤ እኔንም ረስተሻል፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 22:12