ሕዝቅኤል 22:29 NASV

29 በምድሪቱ የሚኖረው ሕዝብ ይቀማል፤ ይዘርፋል፤ ፍትሕ በማጒደልም ድኻውንና ችግረኛውን ይጨቍናል፤ መጻተኛውንም ይበድላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 22:29