ሕዝቅኤል 23:22 NASV

22 “ስለዚህ፣ ኦሖሊባ ሆይ፤ ጌታእግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ጠልተሻቸው ከእነርሱ ዘወር ያልሽውን ውሽሞችሽን በአንቺ ላይ አስነሣለሁ፤ እነርሱንም ከየአቅጣጫው አመጣብሻለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 23:22