ሕዝቅኤል 23:37 NASV

37 አመንዝረዋል እጃቸውም በደም ተበክሎአልና። ከጣዖቶቻቸው ጋር አመነዘሩ፤ የወለዱልኝን ልጆቻቸውን እንኳ ለእነርሱ መብል ይሆኑ ዘንድ በእሳት ሠውተውላቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 23:37