ሕዝቅኤል 23:45 NASV

45 ጻድቃን ግን ለአመንዝራና ለነፍሰ ገዳይ ሴቶች የሚገባቸውን ፍርድ ይፈርዱባቸዋል። አመንዝሮች ናቸውና፤ እጃቸውም በደም ተበክሎአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 23:45