ሕዝቅኤል 23:8 NASV

8 በግብፅ የጀመረችውን አመንዝራነቷን አልተወችም፤ በዚያ ወንዶች በወጣትነቷ ከእርሷ ጋር ተኙ፤ የድንግልናዋን ጡት አሻሹ፤ ፍትወታቸውን አፈሰሱባት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 23:8