ሕዝቅኤል 24:21 NASV

21 ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የኀይላችሁን ትምክሕት፣ የዐይናችሁ ማረፊያና የልባችሁ ደስታ የሆነውን መቅደሴን አረክሳለሁ። ትታችኋቸው የሄዳችሁ ወንድና ሴት ልጆቻችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 24:21