ሕዝቅኤል 24:6 NASV

6 “ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፤“ ‘ለዛገችው ብረት ድስትዝገቷም ለማይለቅ፣ደም ላፈሰሰችው ከተማ ወዮላት!መለያ ዕጣ ሳትጥልአንድ በአንድ አውጥተህ ባዶ አድርገው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 24:6