ሕዝቅኤል 25:13 NASV

13 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ክንዴን በኤዶም ላይ አነሣለሁ፤ ሰዎቹንና እንስሶቻቸውን እገድላለሁ፤ ባድማ አደርጋታለሁ፤ ከቴማንም ጀምሮ እስከ ድዳን ድረስ በሰይፍ ይወድቃሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 25:13